መዝሙረ ዳዊት 9:7-8

መዝሙረ ዳዊት 9:7-8 መቅካእኤ

ጠላቶች በጦር ለዘለዓለም ጠፉ፥ ከተሞቻቸውንም አፈረስህ፥ ዝክራቸውም ጠፋ። ጌታ ግን ለዘለዓለም ይኖራል፥ ዙፋኑንም ለመፍረድ አዘጋጀ፥