መዝሙረ ዳዊት 78:42-43

መዝሙረ ዳዊት 78:42-43 መቅካእኤ

እነርሱም እጁን አላሰቡም፥ ከጠላቶቻቸው እጅ ያዳነበትን ቀን፥ በግብጽ ያደረገውን ተኣምራቱን፥ በጾዓን አገር ያደረገውን ድንቁን።