መዝሙረ ዳዊት 69:3

መዝሙረ ዳዊት 69:3 መቅካእኤ

በጥልቅ ረግረግ ጠለቅሁ መቆሚያም የለኝም። ወደ ጥልቅ ባሕር ገባሁ ማዕበልም አሰጠመኝ።