የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙረ ዳዊት 6:6-7

መዝሙረ ዳዊት 6:6-7 መቅካእኤ

በሞት የሚያስታውስህ የለምና፥ በሲኦልም የሚያመሰግንህ ማን ነው? በመቃተቴ ደክሜአለሁ፥ ሌሊቱን ሁሉ አልጋዬን በእንባ አጥባለሁ፥ በዕንባዬም መኝታዬን አርሳለሁ።