መዝሙረ ዳዊት 53:6

መዝሙረ ዳዊት 53:6 መቅካእኤ

በዚያ የሚያስፈራ ሳይኖር እጅጉን ፈሩ፥ እግዚአብሔር የከበቡህን አጥንቶች በትኖአልና፥ እግዚአብሔር ንቆአቸዋልና አሳፈርሃቸው።