መዝሙረ ዳዊት 17:3-5

መዝሙረ ዳዊት 17:3-5 መቅካእኤ

ልቤን ፈተንኸው በሌሊትም ጐበኘኸኝ፥ ፈተንኸኝ፥ ምንም አላገኘህብኝም። የሰውን ሥራ አፌ እንዳይናገር ፈቃዴ ነው፥ ስለ ከንፈሮችህ ቃል ጭንቅ የሆኑ መንገዶችን ጠበቅሁ። እግሮች እንዳይናወጡ አረማመዴን በመንገድህ አጽና።