የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መዝሙረ ዳዊት 139:16-17

መዝሙረ ዳዊት 139:16-17 መቅካእኤ

ያልተሠራ አካሌን ዐይኖችህ አዩ፥ የተፈጠሩ ቀኖቼ ሁሉ አንድ ስንኳ ሳይኖር በመጽሐፍህ ተጻፉ። አቤቱ፥ ሐሳቦችህ በእኔ ዘንድ እንደምን እጅግ የተከበሩ ናቸው! ቁጥራቸውም እንደምን በዛ!