መዝሙረ ዳዊት 120
120
1የዕርገት መዝሙር።
#
ዮናስ 2፥3። በተጨነቅሁ ጊዜ ወደ ጌታ ጮኽሁ፥ ሰማኝም።
2 #
መዝ. 12፥3-5፤ ሲራ. 51፥3። ከዓመፀኛ ከንፈር ከሸንጋይም አንደበት፥
አቤቱ፥ ነፍሴን አድናት።
3ስለ ሽንገላ አንደበት ምንን ይሰጡሃል?
ምንስ ይጨምሩልሃል?
4 #
መዝ. 11፥6፤ 140፥11፤ ምሳ. 16፥27። እንደ በረሃ እንጨት ፍም የኃያላን ፍላጾች የተሳሉ ናቸው።
5መኖሪያዬ የራቀ#120፥5 በሜሼክ፤ በጣም የራቅ ቦታ። እኔ ወዮልኝ፥
በቄዳር ድንኳኖች አደርሁ።
6ሰላምን ከሚጠሉ ጋር
ነፍሴ ብዙ ጊዜ ኖረች።
7 #
መዝ. 35፥20፤ 140፥3-4። እኔ ስለ ሰላም ስናገር፥
እነሱ ግን ስለ ጦርነት ያወራሉ።
Currently Selected:
መዝሙረ ዳዊት 120: መቅካእኤ
ማድመቅ
ያጋሩ
ኮፒ
![None](/_next/image?url=https%3A%2F%2Fimageproxy.youversionapi.com%2F58%2Fhttps%3A%2F%2Fweb-assets.youversion.com%2Fapp-icons%2Fam.png&w=128&q=75)
ያደመቋቸው ምንባቦች በሁሉም መሣሪያዎችዎ ላይ እንዲቀመጡ ይፈልጋሉ? ይመዝገቡ ወይም ይግቡ