ሕግህ ለእግሬ መብራት፥ ለመንገዴ ብርሃን ነው።
መዝሙረ ዳዊት 119 ያንብቡ
ያጋሩ
ሁሉንም ሥሪቶች ያነጻጽሩ: መዝሙረ ዳዊት 119:105
5 ቀናት
የተባረከና የተትረፈረፈ ትርፍ ማግኘት የሚጀምረው ትክክለኛውን ኢንቨስትመንት በማድረግ ነው። አዲስ ክርስቲያን ከሆንክ፣ የእግዚአብሔርን ቃል አዘውትረህ ከመቀበል የበለጠ በእምነትህ ላይ ልታደርገው የምትችለው ሌላ ኢንቨስትመንት የለም። ቃሉን በየዕለቱ በሚገባ እንድታነበው፣ እንድትረዳው እና እንድትተገብረው እንዲረዳህ እዚህ ጀምር። “Out of This World: A Christian’s Guide to Growth and Purpose” ከተባለው የ David J. Swandt መፅሐፍ የተወሰደ
ጥቅሶችን ያስቀምጡ፣ ያለበይነመረብ ያንብቡ፣ አጫጭር የትምህርት ቪዲዮዎችን ይመልከቱ እና ሌሎችም!
ቤት
መጽሐፍ ቅዱስ
እቅዶች
ቪዲዮዎች