የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 6:10-11

መጽሐፈ ምሳሌ 6:10-11 መቅካእኤ

ጥቂት መተኛት፥ ጥቂት ማንቀላፋት፥ ለመተኛት ጥቂት እጅን ማጣጠፍ፥ እንግዲህ ድህነትህ እንደ ወንበዴ፥ ችጋርህም ሰይፍ እንደ ታጠቀ ሰው ይመጣብሃል።