መጽሐፈ ምሳሌ 26:20

መጽሐፈ ምሳሌ 26:20 መቅካእኤ

እንጨት ባለቀ ጊዜ እሳት ይጠፋል፥ ጆሮ ጠቢ በሌለበትም ዘንድ ጠብ ጸጥ ይላል።