የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 2:7-8

መጽሐፈ ምሳሌ 2:7-8 መቅካእኤ

እርሱ ለቅኖች ስምረትን ያከማቻል፥ ያለ ነቀፋ ለሚሄዱትም ጋሻ ነው፥ የፍርድን ጎዳና ይጠብቃል፥ የቅዱሳኑንም መንገድ ያጸናል።