የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ምሳሌ 2:21-22

መጽሐፈ ምሳሌ 2:21-22 መቅካእኤ

ቅኖች በምድር ላይ ይቀመጣሉና፥ ፍጹማንም በእርሷ ይኖራሉና፥ ክፉዎች ግን ከምድር ይጠፋሉ፥ ዓመፀኞችም ከእርሷ ይነጠቃሉ።