መጽሐፈ ምሳሌ 2:16-17

መጽሐፈ ምሳሌ 2:16-17 መቅካእኤ

ከእንግዳይቱ ሴት አንተን ለመታደግ፥ ቃሏን ከምታለዝብ ከማትታወቀው ሴት፥ የወጣትነት ወዳጅዋን የምትተወው ሴት የአምላክዋንም ቃል ኪዳን የምትረሳዋ፥