መጽሐፈ ምሳሌ 12:7

መጽሐፈ ምሳሌ 12:7 መቅካእኤ

ክፉ ሰዎች ይወድቃሉ፥ ፈጽሞም አይገኙም፥ የጻድቃን ቤት ግን ጸንቶ ይኖራል።