ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:21-22

ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 1:21-22 መቅካእኤ

ለእኔ ሕይወት ክርስቶስ፥ ሞትም ጥቅም ነውና። ነገር ግን በሥጋ መኖር ማለት ለእኔ ፍሬያማ ሥራ የምሠራበት ቢሆን፥ ምን እንደምመርጥ አላውቅም።