የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ነህምያ 10:39

መጽሐፈ ነህምያ 10:39 መቅካእኤ

የእስራኤል ልጆችና የሌዊ ልጆችም የእህሉንና የወይኑን የዘይቱንም የማንሣት ቁርባንን የመቅደሱ ዕቃዎችና የሚያገለግሉት ካህናት በረኞቹና መዘምራኑ ወዳሉባቸው ጓዳዎች ያግቡት፥ እንዲሁም የአምላካችንን ቤት ከቶ አንተውም።