የማርቆስ ወንጌል 5:8-9

የማርቆስ ወንጌል 5:8-9 መቅካእኤ

ይህንንም ያለው፥ “አንተ ርኩስ መንፈስ ከዚህ ሰው ውጣ!” ብሎት ስለ ነበር ነው። ኢየሱስም “ስምህ ማን ነው?” ብሎ ጠየቀው። “ብዙዎች ነንና ስሜ ሌጌዎን ነው፤” አለው፤

ተዛማጅ ቪዲዮዎች