የማቴዎስ ወንጌል 8:32

የማቴዎስ ወንጌል 8:32 መቅካእኤ

እርሱም “ሂዱ” አላቸው፤ እነርሱም ወጥተው ወደ አሣማዎቹ ሄደው ገቡ፤ እነሆ የዓሣማዎቹ መንጋ ሁሉ ከአፋፉ ወደ ባሕር ሮጡ፥ በውኆቹ ውስጥ ሰጥመው ሞቱ።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች