የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የማቴዎስ ወንጌል 6:19-21

የማቴዎስ ወንጌል 6:19-21 መቅካእኤ

“ብልና ዝገት በሚያጠፉት፥ ሌቦችም ቆፍረው በሚሠርቁበት በምድር ላይ ሃብት አትሰብስቡ፤ ነገር ግን ብልና ዝገት በማያጠፉት፥ ሌቦችም ቆፍረው በማይሠርቁበት በሰማይ ሃብትን ሰብስቡ፤ ሃብትህ ባለበት ልብህም በዚያ ይሆናልና።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች