የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የማቴዎስ ወንጌል 5:15-16

የማቴዎስ ወንጌል 5:15-16 መቅካእኤ

መብራትን አብርተው በመቅረዙ ላይ ያኖሩታል እንጂ ከዕንቅብ በታች አያኖሩትም፤ በቤትም ላሉት ሁሉ ያበራል። መልካም ሥራችሁን አይተው በሰማያት ያለውን አባታችሁን እንዲያከብሩ እንግዲህ ብርሃናችሁ በሰው ፊት ይብራ።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች