የማቴዎስ ወንጌል 17:20

የማቴዎስ ወንጌል 17:20 መቅካእኤ

እርሱም የእምነታችሁ ማነስ ነው፤ እውነት እላችኋለሁ፥ የሰናፍጭ ቅንጣት የሚያህል እምነት ቢኖራችሁ፥ ይህን ተራራ “ከዚህ ወደዚያ ሂድ” ብትሉት ይሄዳል፤ የሚያቅታችሁ ምንም ነገርም የለም።

ተዛማጅ ቪዲዮዎች