የማቴዎስ ወንጌል 13:30

የማቴዎስ ወንጌል 13:30 መቅካእኤ

እስከ መከር ጊዜ አብረው ይደጉ ተዉአቸው፤ በመከር ጊዜ አጫጆቹን “አስቀድማችሁ እንክርዳዱን በእሳትም ለማቃጠል ሰብስባችሁ በየነዶው እሰሩት፤ ስንዴውን ግን በጎተራዬ ክተቱት፤ እላቸዋለሁ።”

ተዛማጅ ቪዲዮዎች