የሉቃስ ወንጌል 5:37-38

የሉቃስ ወንጌል 5:37-38 መቅካእኤ

ባረጀ አቁማዳም አዲስ የወይን ጠጅ የሚያኖር ማንም የለም፤ ቢደረግ ግን አዲሱ የወይን ጠጅ አቁማዳውን ያፈነዳዋል፤ እርሱም ይፈስሳል፤ አቁማዳውም ከጥቅም ውጪ ይሆናል። አዲሱን የወይን ጠጅ ግን በአዲስ አቁማዳ ማኖር ይገባል።