የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሉቃስ ወንጌል 23:1-2

የሉቃስ ወንጌል 23:1-2 መቅካእኤ

የተሰበሰቡት በሙሉ ተነሥተው ወደ ጲላጦስ ወሰዱትና “ይህ ሕዝባችንን ሲያስት ለቄሣርም ግብር እንዳይሰጥ ሲከለክል፥ ደግሞም ‘እኔ ክርስቶስ ንጉሥ ነኝ፤’ ሲል አገኘነው” ብለው ይከሱት ጀመር።