የሉቃስ ወንጌል 22:70

የሉቃስ ወንጌል 22:70 መቅካእኤ

ሁላቸውም “እንግዲያስ አንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነህን?” አሉት። እርሱም “እኔ እንደሆንሁ እናንተ እየተናገራችሁ ነው” አላቸው።