የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሉቃስ ወንጌል 17:15-16

የሉቃስ ወንጌል 17:15-16 መቅካእኤ

እነሆም፥ ሲሄዱ ነጹ። ከእነርሱም አንዱ እንደ ተፈወሰ ባየ ጊዜ በታላቅ ድምፅ እግዚአብሔርን እያወደሰ ተመለሰ፤ እያመሰገነውም በእግሩ ፊት በግንባሩ ወደቀ፤ እርሱም ሳምራዊ ነበረ።