የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የሉቃስ ወንጌል 14:34-35

የሉቃስ ወንጌል 14:34-35 መቅካእኤ

“ጨው መልካም ነው፤ ጨው አልጫ ቢሆን ግን በምን ይጣፍጣል? ለምድርም ሆነ ለፍግ መቈለያ አይጠቅምም፤ ወደ ውጭም ይጥሉታል። የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ።”