ኦሪት ዘሌዋውያን 9:24

ኦሪት ዘሌዋውያን 9:24 መቅካእኤ

እሳትም ከጌታ ዘንድ ወጣ፥ በመሠዊያውም ላይ የሚቃጠለውን መሥዋዕት ስቡንም በላ፤ ሕዝቡም ሁሉ አይተው እልል አሉ፥ በግምባራቸውም ተደፍተው ሰገዱ።