ኦሪት ዘሌዋውያን 26:8

ኦሪት ዘሌዋውያን 26:8 መቅካእኤ

ከእናንተም አምስቱ መቶውን ያሳድዳሉ፥ መቶውም ዓሥሩን ሺህ ያሳድዳሉ፤ ጠላቶቻችሁም በእናንተ ፊት በሰይፍ ይወድቃሉ።