ኦሪት ዘሌዋውያን 26:10

ኦሪት ዘሌዋውያን 26:10 መቅካእኤ

ለብዙም ጊዜ በጎተራ የተቀመጠውን ቀድሞ የነበረውን እህል ትበላላችሁ፤ ለአዲሱም ቦታ ለማስለቀቅ ቀድሞ በጎተራ የነበረውን ታወጣላችሁ።