ኦሪት ዘሌዋውያን 20:26

ኦሪት ዘሌዋውያን 20:26 መቅካእኤ

እኔ ጌታ ቅዱስ ነኝና፥ ለእኔም እንድትሆኑ ከአሕዛብ ለይቻችኋለሁና እናንተ ለእኔ ቅዱሳን ሁኑ።