ኦሪት ዘሌዋውያን 20:13

ኦሪት ዘሌዋውያን 20:13 መቅካእኤ

ማናቸውም ሰው ከሴት ጋር እንደሚተኛ ከወንድ ጋር ቢተኛ ሁለቱ ጸያፍ ነገር አድርገዋል፤ ፈጽመው ይገደሉ፤ ደማቸው በራሳቸው ላይ ነው።