የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

መጽሐፈ ኢያሱ 7:19

መጽሐፈ ኢያሱ 7:19 መቅካእኤ

ኢያሱም አካንን እንዲህ አለው፦ “ልጄ ሆይ! ለእስራኤል አምላክ ለጌታ ክብር ስጥ፥ ለእርሱም ተናዘዝ፤ ያደረግኸውንም ንገረኝ፤ አትሸሽገኝ።”