ትንቢተ ዮናስ 1:1-2

ትንቢተ ዮናስ 1:1-2 መቅካእኤ

የጌታ ቃል ወደ አሚታይ ልጅ ወደ ዮናስ እንዲህ ሲል መጣ፦ “ተነሥ፥ ወደ ታላቂቱ ከተማ ወደ ነነዌ ሂድ፥ በእርሷ ላይ ስበክ፤ ክፋታቸው በፊቴ ወጥቶአልና።”

ቪዲዮ ለ {{ዋቢ_ሰዉ}}