መጽሐፈ ኢዮብ 8:20-21

መጽሐፈ ኢዮብ 8:20-21 መቅካእኤ

“እነሆ፥ እግዚአብሔር ፍጹሙን ሰው አይጥለውም፥ የክፉዎችን እጅ አያበረታም። አፍህን እንደገና በሳቅ፥ ከንፈሮችህንም በእልልታ ይሞላዋል።