መጽሐፈ ኢዮብ 15:15-16

መጽሐፈ ኢዮብ 15:15-16 መቅካእኤ

እነሆ፥ ቅዱሳኑን እንኳን አያምናቸውም፥ ሰማያትም በፊቱ ንጹሐን አይደሉም። ታዲያ አስጸያፊና የረከሰ፥ በደልን እንደ ውኃ የሚጠጣ ሰው ምንኛ ያንስ?!”