የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ወንጌል 4:14

የዮሐንስ ወንጌል 4:14 መቅካእኤ

እኔ ከምሰጠው ውሃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘለዓለም አይጠማም፤ እኔ የምሰጠው ውሃ በእርሱ ውስጥ ለዘለዓለም ሕይወት የሚፈልቅ የውሃ ምንጭ ይሆናል እንጂ፤” አላት።