የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ወንጌል 11:38-40

የዮሐንስ ወንጌል 11:38-40 መቅካእኤ

ኢየሱስም በድጋሚ በጥልቅ ኀዘን ተውጦ ወደ መቃብሩ መጣ፤ መቃብሩም ዋሻ ነበረ፤ ድንጋይም ተገጥሞበት ነበር። ኢየሱስ “ድንጋዩን አንሡ፤” አለ። የሞተውም ሰው እኅት ማርታ “ጌታ ሆይ! ከሞተ አራት ቀን ሆኖታልና አሁን ይሸታል፤” አለችው። ኢየሱስ “ካመንሽ የእግዚአብሔርን ክብር እንደምታዪ አልነገርሁሽምን?” አላት።

Free Reading Plans and Devotionals related to የዮሐንስ ወንጌል 11:38-40