የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የዮሐንስ ወንጌል 10:2-3

የዮሐንስ ወንጌል 10:2-3 መቅካእኤ

በበሩ የሚገባ ግን የበጎች እረኛ ነው። ለእርሱ በር ጠባቂው ይከፍትለታል፤ በጎቹም ድምፁን ይሰሙታል፤ የእራሱንም በጎች በየስማቸው ጠርቶ ይወስዳቸዋል።