ትንቢተ ኤርምያስ 49:23

ትንቢተ ኤርምያስ 49:23 መቅካእኤ

ስለ ደማስቆ፤ ክፉ ወሬ ሰምተዋልና ሐማትና አርፋድ አፈሩ ቀለጡም፤ ለማረፍም እንደማይችል ባሕር በፍርሃት ተናወጡ።