ትንቢተ ኤርምያስ 33:8

ትንቢተ ኤርምያስ 33:8 መቅካእኤ

በእኔም ላይ ከሠሩት ከበደላቸው ኃጢአት ሁሉ አነጻቸዋለሁ፤ በእኔም ላይ ያመፁትንና የሠሩትን የበደላቸውን ኃጢአት ሁሉ ይቅር እላለሁ።