የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኤርምያስ 32:38-39

ትንቢተ ኤርምያስ 32:38-39 መቅካእኤ

እነርሱም ሕዝብ ይሆኑኛል እኔም አምላክ እሆናቸዋለሁ። እኔን ለዘለዓለም በመፍራት ለእነርሱም ከእነርሱም በኋላ ለልጆቻቸው መልካም እንዲሆንላቸው አንድ ልብና አንድ መንገድ እሰጣቸዋለሁ።