የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኤርምያስ 2:19

ትንቢተ ኤርምያስ 2:19 መቅካእኤ

ክፋትሽ ይቀጣሻል ክህደትሽ ይገሥጽሻል፤ ጌታን አምላክሽን መተውሽ ምን ያኽል ክፉና መራራ ነገር እንደሆነ እወቂም፥ ተመልከቺም፤ እኔን መፍራት በአንቺ ውስጥ የለም፥ ይላል የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔር።