የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

የያዕቆብ መልእክት 2:24-25

የያዕቆብ መልእክት 2:24-25 መቅካእኤ

እንግዲህ ሰው የሚጸድቀው በእምነት ብቻ ሳይሆን በሥራም እንደሆነ ታያለህን? እንዲሁም አመንዝራይቱ ረዓብ መልእክተኞቹን ተቀብላ በሌላ መንገድ በላከቻቸው ጊዜ በሥራ አልጸደቀችምን?