ትንቢተ ኢሳይያስ 66:13

ትንቢተ ኢሳይያስ 66:13 መቅካእኤ

እናት ልጇን እንደምታጽናና እንዲሁ አጽናናችኋለሁ፥ በኢየሩሳሌምም ውስጥ ትጽናናላችሁ።