ትንቢተ ኢሳይያስ 61:11

ትንቢተ ኢሳይያስ 61:11 መቅካእኤ

ምድርም ቡቃያዋን እንደምታወጣ፥ ገነትም ዘሩን እንደሚያበቅል፥ እንዲሁ ጌታ እግዚአብሔር ጽድቅንና ምስጋናን በአሕዛብ ሁሉ ፊት ያበቅላል።