የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 6:5

ትንቢተ ኢሳይያስ 6:5 መቅካእኤ

እኔም፤ “ከንፈሮቼ የረከሱብኝ ሰው ነኝ፤ የምኖረውም ከንፈሮቹ በረከሱበት ሕዝብ መካከል ነው፤ ዐይኖቼም ንጉሡን፤ የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርን አይቷልና ጠፍቻለሁ፤ ወዮልኝ!” አልሁ።