የYouVersion አርማ
የፍለጋ አዶ

ትንቢተ ኢሳይያስ 6:2

ትንቢተ ኢሳይያስ 6:2 መቅካእኤ

ሱራፌልም ከእርሱ በላይ ቆመው ነበር፤ እያንዳንዳቸውም ስድስት ክንፍ ነበራቸው። በሁለት ክንፍ ፊታቸውን ይሸፍኑ ነበር፤ በሁለት ክንፍ እግራቸውን ይሸፍኑ ነበር፤ በሁለቱም ክንፍ ይበሩ ነበር፤