ትንቢተ ኢሳይያስ 6:1

ትንቢተ ኢሳይያስ 6:1 መቅካእኤ

ንጉሥ ዖዝያን በሞተበት ዓመት እግዚአብሔርን ከፍ ባለና በከበረ ዙፋን ላይ ተቀምጦ አየሁት፤ የልብሱም ዘርፍ ቤተ መቅደሱን ሞልቶት ነበር።